አመልካቹ ከ 18 ዓመት በታች ከሆነ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች የሚከተሉትን ሰነድ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል


1. ለዚህ አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ሰነዶች ሁሉ ያዘጋጁ ፡፡
      => ወላጅ ፣ እናቱ / አባቱ የሚሰራ የቀበሌ መታወቂያ ወይም የፓስፖርት መረጃ ገጽ ቅጅ ከሆነ
      => አሳዳጊ ከሆነ ህጋዊ ሰነድ ከፍርድ ቤት
      => የአመልካቹ ትክክለኛ የልደት የምስክር ወረቀት ፡፡