በህግ ዜግነት መስጠት


  የውጭ ዜጎች በተለያየ ሁኔታ በኢትዮጵያ ዜግነት አዋጅ በአንቀጽ 1-12 ባሉት ድንጋጌዎች መሰረት የኢትዮጵያ ዜግነት እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ሕጉን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዜግነት ይሰጣቸዋል፡፡ ዝርዝር አፈፃፀሙን የበለጠ ለመረዳት በዚህ ኮርስ ማንዋል በተራ ቁጥር 3.5.3 (ለ) ስር የቀረበውን መመልከት ጠቃሚ ነው፡፡