የቱሪስት ቪዛ

በሚሲዮኖች ባሉበት ሃገር እና እንዲሁም ለተወከሉበት ሃገራት የሚሰጥ ቪዛ ነው፡፡ ይህን የቪዛ አይነት ሁሉም የአፍሪካ አገራት ዜጎች በመድረሻ ላይ አዲስ አበባ ኤርፖርት እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡
በውጭ ሃገር በሚሲዮኖች ሲሰጥ
የአገልግሎት ክፍያ

 

ተ.ቁ
 
የቪዛውዓይነት
 
የገንዘቡልክ
 
1
 
ለ30 ቀን ለ1ጊዜ (single visa)
 
40. USD
 
2
 
ለ3 ወር ለ1ጊዜ (single visa)
 
      60.   “
 
3
 
ለ3 ወርየብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)
 
      70.   “
 
4
 
ለ6 ወርየብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)
 
      80.   “
 
 
በመድረሻ ላይ ሲሰጥ (On arrival)

 

ተ.ቁ
 
የቪዛውዓይነት
 
የገንዘቡልክ
 
1
 
ለ30 ቀን ለ1ጊዜ (single visa)
 
50. USD
 
2
 
ለ3 ወር ለ1ጊዜ (single visa)
 
      70.   “
 
3
 
ለ3 ወርየብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)
 
      80.   “
 
4
 
ለ6 ወርየብዙ ጊዜ መመላለሻ (multiple Visa)
 
     100.   “

                                                                                                                        ለቱሪስት ቪዛ እዚህ ያመልክቱ